ቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል?

Untitled design (2).png

How much of an impact will religion have in the outcome of the 2025 federal election? SBS Examines investigates.

አውስትራሊያውያን ይዘዋቸው ያሉት የተለያዩና ዝንቅ ሃይማኖታዊ እምነቶች በዘንድሮው ምርጫ ድምፅ አሰጣጣቸው ላይ ተፅዕኖን ሊያሳድርባቸው ይችል ይሆናል።


የማኳየሪ ዩኒቨርሲቲዋ ኢሌኒ ፖዩሎስ አውስትራሊያ ከሃይማኖት ጋር ረጅምና ውስብስብ ግንኙት ያላት ስለመሆኑ ያመላክታሉ።
አሁንም፤ ዳግምም ያ ዓይነቱ ግንኙነት ፍንጥቅ ይላል።
ኢሌኒ ፖዩሎስ፤ የዩናይቲንግ ቤተክርስቲያን የሃይማኖት መሪ
ሰዎች ከግብር ቅነሳና የኑሮ ውድነት እፎይታ ቃል ኪዳኖች ይልቅ ይበልጥኑ ዕሴቶቻቸው መሠረት በማድረግ ድምፃቸውን ለመስጠት እንደሚያዘሙ ለSBS Examines ተናግረዋል።

"በተወሰኑቱ ዘንድ ፖለቲከኞችና ፓርቲዎች በግብረገባዊ ጉዳዮች ላይ ያሏቸውን አተያዮች በመመዘን ድምፅ አሰጣጣቸውን ከመለወጥ አኳያ ተፅዕኖ ይኖረዋል" ባይም ናቸው።

በእዚህ ማን ነው ቀኝ ክንፍ? ማን ነው ግራ ክንፍ? ክፍለ ዝግጅታችን እምነት በመጪው የፌዴራል ምርጫ ላይ የሚኖረውን ሚና እንቃኛለን።

Share
Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service
ቀኝ ክንፈኛ ማን ነው? ግራ ክንፈኛ ማን ነው? በዘንድሮው ምርጫ ሃይማኖት ምን ዓይነት ሚና ይኖረዋል? | SBS Amharic